የሉቃስ ወንጌል 6:29-30

የሉቃስ ወንጌል 6:29-30 አማ54

ጕንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፥ መጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን ደግሞ አትከልክለው። ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፥ ገንዘብህንም የሚወስድ እንዲመልስ አትጠይቀው።

የሉቃስ ወንጌል 6:29-30: 관련 무료 묵상 계획