1
ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የቤቱም አዛዥ “በዚህ ጉዳይ ጭንቀትና ፍርሀት አይድረስባችሁ፤ የእናንተና የአባታችሁ አምላክ ይህን ገንዘብ በየስልቻዎቻችሁ አስቀምጦላችሁ ይሆናል፤ የእናንተን ገንዘብ ግን እኔ ተቀብዬአለሁ” አላቸው። ከዚህ በኋላ ስምዖንን ወደ እነርሱ አመጣው።
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 43:23 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
ዮሴፍ ወንድሙን በማየቱ ስሜቱ ስለ ተነካ ከዚያ ተነሥቶ ሄደ፤ ወደ እልፍኙም ገብቶ ምርር ብሎ አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 43:30 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상