1
ኦሪት ዘፍጥረት 44:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ልጁን ሳልይዝ እንዴት ወደ አባቴ መመለስ እችላለሁ? ይህን የመሰለ ከባድ ሥቃይ በአባቴ ላይ ሲደርስ ማየት አልችልም።”
비교
ኦሪት ዘፍጥረት 44:34 살펴보기
2
ኦሪት ዘፍጥረት 44:1
ዮሴፍ የቤቱን አዛዥ እንዲህ ብሎ አዘዘው፤ “ለመጫን የሚችሉትን ያኽል በየስልቻዎቻቸው ሙላላቸው፤ የእያንዳንዱንም ገንዘብ በየስልቻው አፍ አስቀምጠው።
ኦሪት ዘፍጥረት 44:1 살펴보기
홈
성경
묵상
동영상