1
ዘፀአት 23:25-26
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
አምላክህን እግዚአብሔርን አምልክ፤ በረከቱም በምትበላውና በምትጠጣው ላይ ይሆናል፤ በሽታንም ከአንተ ዘንድ አርቃለሁ። በምድርህም የሚያስወርዳት ወይም መካን ሴት አትኖርም፤ ረዥም ዕድሜም እሰጥሃለሁ።
비교
ዘፀአት 23:25-26 살펴보기
2
ዘፀአት 23:20
“እነሆ፤ በጕዞ ላይ ሳለህ የሚጠብቅህንና ወዳዘጋጀሁልህ ስፍራ የሚያስገባህን መልአክ በፊትህ ልኬልሃለሁ።
ዘፀአት 23:20 살펴보기
3
ዘፀአት 23:22
የሚናገረውን በጥንቃቄ ብታደምጥና ያልኩህን ሁሉ ብታደርግ ለጠላቶችህ ጠላት እሆናለሁ፤ የሚቃወሙህን እቃወማለሁ።
ዘፀአት 23:22 살펴보기
4
ዘፀአት 23:2-3
“ክፉ በማድረግ ብዙዎችን አትከተል፤ በሕግ ፊት ምስክርነት ስትሰጥ፣ ከብዙዎቹ ጋራ ተባብረህ ፍትሕ አታጣምም። በዳኝነት ጊዜ ለድኻው አታድላ።
ዘፀአት 23:2-3 살펴보기
5
ዘፀአት 23:1
“የሐሰት ወሬ አትንዛ፤ ተንኰል ያለበትን ምስክርነት በመስጠት ክፉውን ሰው አታግዝ።
ዘፀአት 23:1 살펴보기