1
ዘፀአት 22:22-23
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
“ባል በሞተባት ወይም አባትና እናት በሌለው ልጅ ላይ ግፍ አትዋሉ። ግፍ ብትውሉባቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ፣ ጩኸታቸውን በርግጥ እሰማለሁ።
비교
ዘፀአት 22:22-23 살펴보기
2
ዘፀአት 22:21
“መጻተኛውን አትበድሉት ወይም አታስጨንቁት፤ እናንተ በግብጽ መጻተኛ ነበራችሁና።
ዘፀአት 22:21 살펴보기
3
ዘፀአት 22:18
“መተተኛ ሴት በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድ።
ዘፀአት 22:18 살펴보기
4
ዘፀአት 22:25
“ከሕዝቤ መካከል ችግረኛ ለሆነው ለአንዱ ገንዘብ ብታበድሩ፣ እንደ ዐራጣ አበዳሪ አትሁኑ፤ ወለድ አትጠይቁት።
ዘፀአት 22:25 살펴보기