1
የማርቆስ ወንጌል 9:23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ኢየሱስም “ቢቻልህ ትላለህ? ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፤” አለው።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማርቆስ ወንጌል 9:23 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማርቆስ ወንጌል 9:24
ወዲያውም የብላቴናው አባት ጮኾ “አምናለሁ፤ አለማመኔን እርዳው፤” አለ።
የማርቆስ ወንጌል 9:24 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29
ወደ ቤትም ከገባ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ “እኛ ልናወጣው ያልቻልን ስለ ምንድር ነው?” ብለው ብቻውን ጠየቁት። “ይህ ወገን በጸሎትና በጦም ካልሆነ በምንም ሊወጣ አይችልም፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማርቆስ ወንጌል 9:50
ጨው መልካም ነው፤ ጨው ግን አልጫ ቢሆን በምን ታጣፍጡታላችሁ? በነፍሳችሁ ጨው ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁም ተስማሙ።”
የማርቆስ ወንጌል 9:50 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማርቆስ ወንጌል 9:37
“እንደዚህ ካሉ ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ የሚቀበለኝም ሁሉ የላከኝን እንጂ እኔን አይቀበልም አላቸው።”
የማርቆስ ወንጌል 9:37 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማርቆስ ወንጌል 9:41
የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ ጽዋ ውኀ የሚያጠጣችሁ ሁሉ፥ ዋጋው እንዳይጠፋበት እውነት እላችኋለሁ።
የማርቆስ ወንጌል 9:41 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የማርቆስ ወንጌል 9:42
“በእኔም ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለው ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 9:42 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
8
የማርቆስ ወንጌል 9:47-48
ዐይንህ ብታሰናክልህ አውጣት፤ ሁለት ዐይን ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነመ እሳት ከመጣል አንዲት ዐይን ኖራህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል።
የማርቆስ ወንጌል 9:47-48 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು