1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማርቆስ ወንጌል 8:35 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
የማርቆስ ወንጌል 8:36 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ሕዝቡንም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው “በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
የማርቆስ ወንጌል 8:34 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? በዚህም በዘማዊና በኀጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
“እናንተስ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም “አንተ ክርስቶስ ነህ፤” ብሎ መለሰለት።
የማርቆስ ወንጌል 8:29 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು