1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:8
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል፤ ፍጹም በረከቱንም ለዘወትር ያበዛላችሁ ዘንድ፥ ለሁሉም ታተርፉታላችሁ፤ በጎ ሥራ መሥራትንም ታበዛላችሁ።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:8 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:7
ሁሉ ልቡ እንደ ወደደ ያድርግ፤ በደስታ ይስጡ እንጂ በግድ አይሆንም፤ እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:7 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:6
አሳንሶ የሚዘራ ለእርሱ እንዲሁ መከሩ ያንስበታል፤ በብዙ የሚዘራ ግን በብዙ ያመርታል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:6 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:10-11
እርሱ ዘርን ለዘሪ ይሰጣል፤ እህልንም ለምግብ ይሰጣችኋል፤ ዘራችሁንም ያበዛላችኋል፤ የጽድቃችሁንም መከር ያበጃል። ለብዙ ሰዎች ስለ ሰጣችሁም የእግዚአብሔርን ምስጋና በምታደርግላችሁ ልግስና ሁሉ ባለጸጎች ትሆናላችሁ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:10-11 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:15
ስለማትመረመርና ባላሰቡአት ጊዜ ስለምትመጣው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 9:15 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು