1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ልብ ሁሉ ይማረክ ዘንድ ኅሊናም ለክርስቶስ ይገዛ ዘንድ በእግዚአብሔር ላይ የሚታበየውንና ከፍ ከፍ የሚለውን እናፈርሳለን።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:5 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:4
የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ጽኑ ምሽግን በሚያፈርስ በእግዚአብሔር ኀይል ነው እንጂ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:4 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:3
በሥጋችንስ እንሄዳለን፤ ነገር ግን በእርሱው ሥርዐት የምንሄድና የምንዋጋ አይደለም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:18
እግዚአብሔር ያከበረው ብቻ ይከብራል እንጂ ራሱን የሚያከብር የተመረጠ አይደለም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 10:18 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು