1
የሉቃስ ወንጌል 9:23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለሁሉም እንዲህ አላቸው፦ “ሊከተለኝ የሚፈልግ ማንም ቢኖር፥ ራሱን ይካድ፤ በየዕለቱም መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የሉቃስ ወንጌል 9:23 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የሉቃስ ወንጌል 9:24
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፤ ስለ እኔ ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን እርሱ ያድናታል።
የሉቃስ ወንጌል 9:24 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የሉቃስ ወንጌል 9:62
ኢየሱስ ግን፦ “የሞፈሩን ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ማንም ሰው ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም፤” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 9:62 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የሉቃስ ወንጌል 9:25
ሰው ዓለሙን ሁሉ አትርፎ ራሱን ግን ቢያጠፋ ወይም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
የሉቃስ ወንጌል 9:25 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የሉቃስ ወንጌል 9:26
በእኔና በቃሎቼ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ በክብሩና በአባቱ ክብር እንዲሁም በቅዱሳን መላእክቱ ክብር በሚመጣበት ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።
የሉቃስ ወንጌል 9:26 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የሉቃስ ወንጌል 9:58
ኢየሱስም፦ “ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች ጎጆ አላቸው፤ ለሰው ልጅ ግን ራሱን እንኳ የሚያሳርፍበት ምንም ስፍራ የለውም፤” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 9:58 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የሉቃስ ወንጌል 9:48
“ማንም ይህን ሕፃን በስሜ የሚቀበል እኔን ይቀበላል፤ የሚቀበለኝም ሁሉ የላከኝን ይቀበላል፤ በእናንተ መካከል ከሁላችሁ የሚያንስ እርሱ ታላቅ ነውና፤” አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 9:48 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು