1
የሉቃስ ወንጌል 10:19
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን እንድትረግጡ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፤ የሚጐዳችሁም ምንም ነገር የለም።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የሉቃስ ወንጌል 10:19 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የሉቃስ ወንጌል 10:41-42
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላት፦ “ማርታ! ማርታ! በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪያለሽም፤ የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ብቻ ነው፤ ማርያምም መልካሙን ድርሻ መርጣለች፤ ከእርሷም አይወሰድባትም።”
የሉቃስ ወንጌል 10:41-42 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የሉቃስ ወንጌል 10:27
እርሱም መልሶ፦ “ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም ኃይልህም በፍጹም አሳብህም ውደድ፤ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ፤” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 10:27 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የሉቃስ ወንጌል 10:2
እርሱም እንዲህ አላቸው፦ “መከሩ ብዙ ነው፤ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ ስለዚህ የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞችን እንዲልክ ለምኑት።
የሉቃስ ወንጌል 10:2 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የሉቃስ ወንጌል 10:36-37
እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ሰው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል?” እርሱም፦ “ምሕረት ያደረገለት፤” አለ። ኢየሱስም፦ “ሂድ አንተም እንዲሁ አድርግ!” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 10:36-37 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የሉቃስ ወንጌል 10:3
እንግዲህ ሂዱ፤ እነሆ፥ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ።
የሉቃስ ወንጌል 10:3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು