1
ወደ ሮም ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
Bera saman
Njòttu ወደ ሮም ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮም ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።
Njòttu ወደ ሮም ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮም ሰዎች 11:34
የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው?
Njòttu ወደ ሮም ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
Njòttu ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም።
Njòttu ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd