1
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኵኦነናለህ።
Bera saman
Njòttu የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
2
የማቴዎስ ወንጌል 12:34
እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና።
Njòttu የማቴዎስ ወንጌል 12:34
3
የማቴዎስ ወንጌል 12:35
መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
Njòttu የማቴዎስ ወንጌል 12:35
4
የማቴዎስ ወንጌል 12:31
ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
Njòttu የማቴዎስ ወንጌል 12:31
5
የማቴዎስ ወንጌል 12:33
ዛፍ ከፍሬዋ ትታወቃለችና ዛፍዋን መልካም፥ ፍሬዋንም መልካም አድርጉ፥ ወይም ዛፍዋን ክፉ ፍሬዋንም ክፉ አድርጉ።
Njòttu የማቴዎስ ወንጌል 12:33
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd