1
ኦሪት ዘፍጥረት 38:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፋ ሆነበት፥ እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው።
Bera saman
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 38:10
2
ኦሪት ዘፍጥረት 38:9
አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይስጥ ዘሩን በምድር ያፈስሰው ነበር።
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 38:9
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd