1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።
Bera saman
Njòttu 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5
የክርስቶስ ሥቃይ በእኛ ላይ እንደ በዛ፥ እንዲሁ መጽናናታችን ደግሞ በክርስቶስ በኩል ይበዛልናልና።
Njòttu 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
አዎን፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ እኛ ራሳችን የሞትን ፍርድ በውስጣችን ሰምተን ነበር።
Njòttu 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
4
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22
በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥ ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።
Njòttu 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22
5
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
ዳሩ ግን መከራ ብንቀበል፥ ስለ መጽናናታችሁና ስለ መዳናችሁ ነው፤ ብንጽናናም፥ እኛ ደግሞ የምንሣቀይበት በዚያ ሥቃይ በመጽናት ስለሚደረግ ስለ መጽናናታችሁ ነው።
Njòttu 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd