1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው።
Bera saman
Njòttu 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:33
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።
Njòttu 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:1
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም ለሰው ይናገራል።
Njòttu 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:3
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።
Njòttu 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:4
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
እንዲሁ ደግሞ እናንተ መንፈሳዊ ስጦታን በብርቱ የምትፈልጉ ከሆናችሁ ቤተ ክርስቲያንን ለማነጽ እንዲበዛላችሁ ፈልጉ።
Njòttu 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:12
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd