1
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሁሉ ከእርሱ፥ በእርሱና ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱም ለዘለዓለም ክብር ምስጋና ይሁን። አሜን።
Bera saman
Njòttu ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለጠግነት፥ ጥበብና ዕውቀት እንዴት ጥልቅ ነው! ለመንገዱም ፍለጋ የለውም፤ ፍርዱንም የሚያውቀው የለም።
Njòttu ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
“የእግዚአብሔርን ዐሳቡን ማን ያውቃል? ወይስ ማን ተማከረው?
Njòttu ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
እንዲሁም ዛሬ በዚህ ዘመን በጸጋ የተመረጡና በእግዚአብሔር ያመኑ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከጸደቁ ግን በሥራቸው አይደለማ፤ በሥራም የሚጸድቁ ከሆነ ጸጋ ጸጋ አይባልም።
Njòttu ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
ከቅርንጫፎችዋ አንዳንዶቹ ቢሰበሩ የዱር ወይራ የሆንህ አንተን በእነርሱ ፋንታ ተከሉ፤ የእነርሱንም ሥርነት አገኘህ፤ እንደ እነርሱም ዘይት ሆንኽ። በቅርንጫፎች ላይ አትኵራ፤ ብትኰራ ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ አንተ ሥሩን የምትሸከመው አይደለም።
Njòttu ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd