1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:13-14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ግን ፍጻሜዬን ገና ያገኘሁ አይመስለኝም። የኋላዬን እረሳለሁና፥ ወደ ፊቴም ፈጥኜ እገሠግሣለሁና፤ በኢየሱስ ክርስቶስም ከፍ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን የጥሪ ዋጋ ለማግኘት ወደ ግቡ እፈጥናለሁ።
Bera saman
Njòttu ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:13-14
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:10-11
በእርሱም ኢየሱስ ክርስቶስን አውቀዋለሁ፤ የመነሣቱንም ኀይል በሕማሙ እሳተፈዋለሁ፤ በሞቱም እመስለዋለሁ። ይኸውም ሙታን በሚነሡ ጊዜ ምናልባት በዚህ አገኘው እንደ ሆነ ብዬ ነው።
Njòttu ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:10-11
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:8
ክርስቶስን አገለግለው ዘንድ፥ ሁሉን የተውሁለት፥ እንደ ጕድፍም ያደረግሁለት የጌታዬን የኢየሱስ ክርስቶስን ኀይልና ገናናነት ስለማውቅ ሁሉን እንደ ኢምንት ቈጠርሁት።
Njòttu ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:8
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:7
ነገር ግን ስለ ክርስቶስ ያን ጥቅሜን ላጣው ወደድሁ።
Njòttu ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:7
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd