1
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እኛንስ ክርስቶስ ስለ እኛ የኦሪትን መርገም በመሸከሙ ከኦሪት መርገም ዋጅቶናል፤ መጽሐፍ እንዲህ ብሎአልና፥ “በእንጨት ላይ የተሰቀለ ሁሉ ርጉም ነው።”
Bera saman
Njòttu ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
በዚህም አይሁዳዊ፥ ወይም አረማዊ የለም፤ ገዢ፥ ወይም ተገዢ የለም፤ ወንድ፥ ወይም ሴት የለም፤ ሁላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ናችሁና።
Njòttu ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
ለኢየሱስ ክርስቶስ ከሆናችሁም እንግዲህ ተስፋውን የምትወርሱ የአብርሃም ዘር እናንተ ናችሁ።
Njòttu ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
እኛ በክርስቶስ አምነን የመንፈስ ቅዱስን ተስፋ እንድናገኝ የአብርሃም በረከት በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ አሕዛብ ይመለስ ዘንድ።
Njòttu ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
የኦሪትን ሥራ በመሥራትስ በእግዚአብሔር ዘንድ እንደማይጸድቁ ይታወቃል፤ “ጻድቅ ግን በእምነት ይድናል” ተብሎ ተጽፎአል።
Njòttu ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd