1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ጴጥሮስም አፉን ከፈተና እንዲህ አለ፥ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንደማያዳላ በእውነት አየሁ። ነገር ግን በሕዝብ ሁሉ ዘንድ እርሱን የሚፈራና እውነትን የሚያደርግ በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው።
Bera saman
Njòttu የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
ለሚያምኑበትም ሁሉ ኀጢአታቸው በስሙ እንደሚሰረይላቸው ነቢያት ሁሉ ምስክሮቹ ናቸው።”
Njòttu የሐዋርያት ሥራ 10:43
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd