1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በሰው ላይ እንደሚደርሰው ያለ ፈተና ነው እንጂ ሌላ ፈተና አያገኛችሁም። በምትችሉት መከራ ነው እንጂ በማትችሉት መከራ ትፈተኑ ዘንድ ያልተዋችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው፤ እርሱም ከፈተና ትድኑ ዘንድ በመከራ ጊዜ ይረዳችኋል።
Bera saman
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
ብትበሉም፥ ብትጠጡም የምታደርጉትን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
አሁንም ያ ቆሜአለሁ ብሎ በራሱ የሚታመን ሰው እርሱ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
ለባልንጀራችሁ እንጂ ለራሳችሁ አታድሉ።
Njòttu ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd