1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እርሱም “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ፤” አላት።
Bera saman
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 5:34
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም እየመታት የምትሠቃይ አንዲት ሴት ነበረች። ከሐኪም ወደ ሐኪም በመሄድ ብዙ ተሠቃይታና ገንዘብዋንም ሁሉ ጨርሳ ነበር። ነገር ግን እየባሰባት ሄደ እንጂ ምንም አልተሻላትም።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
የሚፈሰው ደምዋም ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሕመምዋም እንደ ዳነች በሰውነትዋ ተሰማት።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 5:29
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የልጅትዋንም እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ትርጒሙም “አንቺ ልጅ ተነሺ እልሻለሁ፤” ማለት ነው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 5:41
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
ኢየሱስ ገና ይህን በመናገር ላይ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት የመጡ ሰዎች የምኲራብ አለቃውን፦ “ልጅህ ሞታለች፤ እንግዲህ ስለምን መምህሩን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ይህን ሰምቶ የምኲራቡን አለቃ፦ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!” አለው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
ይህንንም ያለበት ምክንያት፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎ አዞት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም “ብዙዎች ስለ ሆንን ስሜ ሌጌዎን ነው፤” ሲል መለሰለት።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd