1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የሰው ልጅ እንኳ ለማገልገልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት መጣ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Bera saman
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:45
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም ወደ እነርሱ ተመልክቶ፦ “እርግጥ ይህ ነገር በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ይቻላል፤ ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገር ይቻለዋል፤” አላቸው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:27
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም “በል ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ሰውየውም ወዲያውኑ ማየት ቻለ፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎ ሄደ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:52
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።”
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:9
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ተመለከተውና ወደደው፤ እንዲህም አለው፦ “አንድ ነገር ብቻ ቀርቶሃል፤ ሂድ፤ ያለህን ሁሉ ሸጠህ ገንዘብህን ለድኾች ስጥ፤ የተከማቸ ሀብት በሰማይ ታገኛለህ፤ ከዚህም በኋላ ና፤ ተከተለኝ።”
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:21
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” ሲል ጠየቀው። ዕውሩም ሰው፥ “መምህር ሆይ፥ እባክህ ዐይኔ እንዲያይ አድርግልኝ፤” አለው።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:51
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተ ዘንድ ግን እንዲህ መሆን አይገባም፤ ከመካከላችሁ ትልቅ ሊሆን የሚፈልግ፥ አገልጋያችሁ መሆን አለበት፤
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:43
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
በእውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ሆኖ የማይቀበላት ከቶ አይገባባትም።”
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:15
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ይሁን እንጂ ፊተኞች የሆኑት ብዙዎች ኋለኞች ይሆናሉ፤ ኋለኞች የሆኑትም ፊተኞች ይሆናሉ።”
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:31
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ነገር ግን ከፍጥረት መጀመሪያ አንሥቶ ‘እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ስለዚህ ሰው አባትና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ፤’ ከዚያም ወዲያ ሁለት መሆናቸው ቀርቶ አንድ ይሆናሉ።
Njòttu የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd