Merki YouVersion
Biblía
Áætlanir
Myndbönd
Leita
Sæktu forritið
Language Selector
Search Icon
Popular Bible Verses from
ትንቢተ ዮናስ መግቢያ ትንቢተ ዮናስ፥ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልፈጽምም ባለ በአንድ ነቢይ ላይ የሚደርስበትን ልዩ ልዩ ችግር የሚገልጥ የታሪክ መጽሐፍ በመሆኑ ከሌሎች የትንቢት መጻሕፍት የተለየ መልክ አለው። እግዚአብሔር ዮናስን “የእስራኤል ብርቱ ጠላትና የታላቁ የአሦር ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዋና ከተማ ወደነበረችው ወደ ነነዌ ሂድ!” በማለት አዘዘው፤ ዮናስ ግን “እግዚአብሔር ከተማይቱን ለማጥፋት የሰጠውን ብርቱ ማስጠንቀቂያ በሥራ ላይ አያውለውም” ብሎ ስላሰበ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ይዞ ወደ ነነዌ መሄድ አልፈለገም፥ ብዙ ትርኢታዊ ድርጊቶች ከተፈጸሙ በኋላ ደስ ሳይለው ታዘዘ፥ የጥፋት ትንቢቱም ተፈጻሚነት ሳያገኝ በመቅረቱ አኰረፈ። መጽሐፉ እግዚአብሔር በፍጥረቱ ሁሉ ላይ ሥልጣን እንዳለው ያስረዳል፤ ይልቁንም እግዚአብሔር የፍቅርና የምሕረት አምላክ በመሆኑ የሕዝቡን ጠላቶች ከሚቀጣና ከሚደመስስ ይልቅ ይቅር ሊላቸውና ሊያድናቸው እንደሚወድ ያስረዳል።
Deildu
Popular Bible Verses are not yet available for this chapter
Lesa ትንቢተ ዮናስ መግቢያ ትንቢተ ዮናስ፥ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልፈጽምም ባለ በአንድ ነቢይ ላይ የሚደርስበትን ልዩ ልዩ ችግር የሚገልጥ የታሪክ መጽሐፍ በመሆኑ ከሌሎች የትንቢት መጻሕፍት የተለየ መልክ አለው። እግዚአብሔር ዮናስን “የእስራኤል ብርቱ ጠላትና የታላቁ የአሦር ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዋና ከተማ ወደነበረችው ወደ ነነዌ ሂድ!” በማለት አዘዘው፤ ዮናስ ግን “እግዚአብሔር ከተማይቱን ለማጥፋት የሰጠውን ብርቱ ማስጠንቀቂያ በሥራ ላይ አያውለውም” ብሎ ስላሰበ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ይዞ ወደ ነነዌ መሄድ አልፈለገም፥ ብዙ ትርኢታዊ ድርጊቶች ከተፈጸሙ በኋላ ደስ ሳይለው ታዘዘ፥ የጥፋት ትንቢቱም ተፈጻሚነት ሳያገኝ በመቅረቱ አኰረፈ። መጽሐፉ እግዚአብሔር በፍጥረቱ ሁሉ ላይ ሥልጣን እንዳለው ያስረዳል፤ ይልቁንም እግዚአብሔር የፍቅርና የምሕረት አምላክ በመሆኑ የሕዝቡን ጠላቶች ከሚቀጣና ከሚደመስስ ይልቅ ይቅር ሊላቸውና ሊያድናቸው እንደሚወድ ያስረዳል።
Fyrri kafli
Næsti kafli
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd