1
ኦሪት ዘፍጥረት 47:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ያዕቆብም “በመንከራተት ያሳለፍኳቸው ዘመናት መቶ ሠላሳ ናቸው። እነርሱም የቀድሞ አባቶቼ በመንከራተት ካሳለፉአቸው ዘመናት እጅግ ያነሡና ችግር የበዛባቸው ናቸው” አለ።
Bera saman
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 47:9
2
ኦሪት ዘፍጥረት 47:5-6
ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ አለው፥ “አባትህና ወንድሞችህ ከመጡልህ፤ እነሆ፥ መላው የግብጽ ምድር የአንተ ነው፤ ስለዚህ አባትህና ወንድሞችህ ምርጥ በሆነችው በጌሴም ምድር እንዲኖሩ አድርግ። ከእነርሱ መካከል ልዩ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ካሉ፥ በእኔ እንስሶች ላይ የበላይ ኀላፊዎች አድርገህ ሹማቸው።”
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 47:5-6
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd