1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም “እያንዳንዳችን ሕልም አየን፤ ነገር ግን የእያንዳንዳችንን ሕልም የሚተረጒም ማንም የለም” አሉት። ዮሴፍም “ሕልም የመተርጐም ችሎታ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ የእያንዳንዳችሁን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
Bera saman
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የወይን ጠጅ አሳላፊው ግን ዮሴፍን አላስታወሰውም፤ ስለ ዮሴፍ የሆነውን ሁሉ ረሳ።
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd