1
ኦሪት ዘፍጥረት 29:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ያዕቆብ ራሔልን ለማግባት ሰባት ዓመት አገለገለ፤ ይሁን እንጂ ራሔልን በጣም ይወዳት ስለ ነበር የቈየበት ጊዜ ጥቂት ቀን ብቻ መስሎ ታየው።
Bera saman
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 29:20
2
ኦሪት ዘፍጥረት 29:31
ልያ የራሔልን ያኽል እንዳልተወደደች እግዚአብሔር ባየ ጊዜ ልጅ መውለድ እንድትችል ማሕፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መኻን ሆነች፤
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 29:31
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd