1
ኦሪት ዘፍጥረት 14:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በጠላቶችህ ላይ ድልን ያቀዳጀህ፥ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።” አብራምም በምርኮ ካገኘው ሀብት ሁሉ አንድ ዐሥረኛውን ለመልከ ጼዴቅ ሰጠው።
Bera saman
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 14:20
2
ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19
የልዑል እግዚአብሔር ካህን የነበረው የሳሌም ንጉሥ መልከጼዴቅም ለአብራም እንጀራና የወይን ጠጅ አመጣለት፤ እንዲህ ብሎም አብራምን ባረከው፤ “ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር አብራምን ይባርክ!
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19
3
ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23
አብራምም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በልዑል እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፤ አንተ ‘አብራምን ሀብታም ያደረግኹት እኔ ነኝ’ እንዳትል ሌላው ቀርቶ አንዲት ክር ወይም የጫማ ማሰሪያ እንኳ ከአንተ አልወስድም።
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd