1
ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ዘርህን አበዛዋለሁ፤ ታላቅ ሕዝብም ይሆናል፤ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ገናና አደርገዋለሁ፤ ለሌሎችም በረከት ትሆናለህ። የሚመርቁህን እመርቃለሁ፤ የሚረግሙህንም እረግማቸዋለሁ፤ በአንተም አማካይነት ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።”
Bera saman
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን ትተህ፥ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤተሰብ ተለይተህ፥ እኔ ወደማሳይህ አገር ሂድ፤
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 12:1
3
ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
አብራም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ከካራን ወጥቶ ሄደ፤ በዚያን ጊዜ ዕድሜው ሰባ አምስት ዓመት ነበር፤ ሎጥም አብሮት ሄደ።
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 12:4
4
ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና “ለዘርህ የምሰጠው ምድር ይህ ነው” አለው፤ ከዚህ በኋላ አብራም ለተገለጠለት አምላክ በዚያ ቦታ መሠዊያ ሠራ።
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 12:7
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd