1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኩሽ በዓለም ላይ የመጀመሪያው ታላቅ ጦረኛ የነበረውን ናምሩድን ወለደ።
Bera saman
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
ናምሩድ በእግዚአብሔር ድጋፍ ታላቅ አዳኝ ነበረ፤ ሰዎች “እንደ ናምሩድ ታላቅ አዳኝ ያድርግህ!” እያሉ የሚመርቁት ስለዚህ ነው።
Njòttu ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
Heim
Biblía
Áætlanir
Myndbönd