1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:45
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም ተመለከታቸውና፦ ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና አለ።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:27
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም፦ ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:52
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:9
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና፦ አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፥ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፥ መስቀሉንም ተሸክመህ ና፥ ተከተለኝ አለው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:21
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም መልሶ፦ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? አለው። ዕውሩም፦ መምህር ሆይ፥ አይ ዘንድ አለው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:51
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:43
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አላቸው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:15
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ግን ብዙ ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:31
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị