1
የማቴዎስ ወንጌል 10:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:16
2
የማቴዎስ ወንጌል 10:39
ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:39
3
የማቴዎስ ወንጌል 10:28
ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:28
4
የማቴዎስ ወንጌል 10:38
መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:38
5
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
6
የማቴዎስ ወንጌል 10:8
ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:8
7
የማቴዎስ ወንጌል 10:31
እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:31
8
የማቴዎስ ወንጌል 10:34
በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 10:34
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị