1
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ ይህ ለፈለገ ወይም ለሮጠ አይደለም፤ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15
ሙሴን “የምምረውን እምረዋለሁ፥ ለምራራለትም እራራለታለሁ” ብሎታልና።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20
ነገር ግን፥ ሰው ሆይ! ለእግዚአብሔር መልስ የምትሰጥ አንተ ማን ነህ? የተሠራ ነገር የሠራውን “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ይለዋልን?
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18
እንግዲህ የፈለገውን ይምረዋል የፈለገውንም እልከኛ ያደርገዋል።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21
ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንድ ዓይነት ጭቃ አንዱን ዕቃ ለክብር፥ አንዱን ደግሞ ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ መብት የለውምን?
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị