1
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ምክንያቱም ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር፥ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ፤
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል፥ በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
ስለዚህ እምነት የሚመጣው ከመስማት ነው፤ መስማትም በክርስቶስ ቃል በኩል ነው።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም” ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪካዊ መካከል ልዩነት የለምና፤ ያው ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
ካልተላኩስ እንዴት ይሰብካሉ? “መልካሙን ዜና የሚያበሥሩ እግሮቻቸው እንዴት ውብ ናቸው!” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
ታዲያ ያላመኑበትን እንዴት ይጠሩታል? ያልሰሙትንስ እንዴት ያምኑታል? ያለ ሰባኪስ እንዴት ሊሰሙ ይችላሉ?
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
የሚያምን ሁሉ እንዲጸድቅ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị