1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 8:35
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው የዓለምን ሀብት ሁሉ ቢያገኝ፥ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 8:36
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሕዝቡን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 8:34
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል? በዚህ በከሐዲና በኃጢአተኛ ትውልድ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ እኔም የሰው ልጅ በአባቴ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር ስመጣ በእርሱ አፍርበታለሁ።”
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
“እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ “አንተ መሲሕ ነህ፤” ሲል መለሰለት።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 8:29
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị