1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ፤” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ትርጓሜውም “አምላኬ፥ አምላኬ! ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 15:34
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በመስቀሉ ፊት ለፊት ቆሞ የነበረ የመቶ አለቃ ኢየሱስ እንዴት ነፍሱ ከሥጋው እንደ ተለየች ባየ ጊዜ፥ “ይህ ሰው በእርግጥ የእግዚአብሔር ልጅ ነበር፤” አለ።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 15:39
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 15:38
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 15:37
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ከቀኑም ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 15:33
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስ ሰዎቹን ደስ ለማሰኘት ብሎ በርባንን ፈቶ ለቀቀላቸው፤ ኢየሱስን ግን አስገረፈውና እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 15:15
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị