1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:27
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ጥበበኞችን ለማሳፈር በዓለም እንደ ሞኞች የሚቈጠሩትን ሰዎች መረጠ፤ ብርቱዎችንም ለማሳፈር በዓለም እንደ ደካሞች የሚቈጠሩትን መረጠ፤
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:27
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:18
የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሰዎች እንደ ሞኝነት ይቈጠራል፤ ለምንድን ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኀይል ነው።
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:18
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:25
የእግዚአብሔር ሞኝነት ነው ተብሎ የሚታሰበው ነገር ከሰው ጥበብ ይበልጣል፤ የእግዚአብሔር ደካማነት ነው ተብሎ የሚታሰበውም ነገር ከሰው ኀይል ይበልጣል።
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:25
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
ከልጁ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:10
ወንድሞቼ ሆይ! “መለያየት በመካከላችሁ አይኑር፤ ሁላችሁም ተስማምታችሁ በአንድ ሐሳብና በአንድ ዓላማ ጸንታችሁ ኑሩ” ብዬ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ።
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:10
6
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:20
ታዲያ፥ ጥበበኛ የት አለ? የሕግ ምሁርስ የት አለ? ተመራማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚህን ዓለም ጥበብ ሞኝነት አድርጎት የለምን?
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:20
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị