የማቴዎስ ወንጌል 6:30

የማቴዎስ ወንጌል 6:30 መቅካእኤ

ነገር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እግዚአብሔር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁም?

Plan lekti ak devosyon gratis yo ki gen rapò ak የማቴዎስ ወንጌል 6:30