የማቴዎስ ወንጌል 6:26

የማቴዎስ ወንጌል 6:26 መቅካእኤ

ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም፥ ወይም አያጭዱም፥ ወደ ጎተራም አይሰበስቡም፤ ነገር ግን የሰማዩ አባታችሁ ይመግባቸዋል፤ ታዲያ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?

Plan lekti ak devosyon gratis yo ki gen rapò ak የማቴዎስ ወንጌል 6:26