1
የሉቃስ ወንጌል 17:19
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እርሱንም፦ ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።
Konpare
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:19
2
የሉቃስ ወንጌል 17:4
በቀንም ሰባት ጊዜ እንኳ ቢበድልህ በቀንም ሰባት ጊዜ፦ ተጸጸትሁ እያለ ወደ አንተ ቢመለስ፥ ይቅር በለው።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:4
3
የሉቃስ ወንጌል 17:15-16
እነሆም፥ ሲሄዱ ነጹ። ከእነርሱም አንዱ እንደ ተፈወሰ ባየ ጊዜ በታላቅ ድምፅ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ፥ እያመሰገነውም በእግሩ ፊት በግንባሩ ወደቀ፤ እርሱም ሳምራዊ ነበረ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:15-16
4
የሉቃስ ወንጌል 17:3
ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፥ ቢጸጸትም ይቅር በለው።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:3
5
የሉቃስ ወንጌል 17:17
ኢየሱስም መልሶ፦ አሥሩ አልነጹምን? ዘጠኙስ ወዴት አሉ?
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:17
6
የሉቃስ ወንጌል 17:6
ጌታም አለ፦ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ሾላ፦ ተነቅለህ ወደ ባሕር ተተከል ብትሉት፥ ይታዘዝላችሁ ነበር።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:6
7
የሉቃስ ወንጌል 17:33
ነፍሱን ሊያድን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም የሚያጠፋ ሁሉ በሕይወት ይጠብቃታል።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:33
8
የሉቃስ ወንጌል 17:1-2
ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ፦ መሰናክል ግድ ሳይመጣ አይቀርም፥ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣው ወዮለት፤ ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:1-2
9
የሉቃስ ወንጌል 17:26-27
በኖኅ ዘመንም እንደ ሆነ፥ በሰው ልጅ ዘመን ደግሞ እንዲሁ ይሆናል። ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ይበሉና ይጠጡ ያገቡና ይጋቡም ነበር፥ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም አጠፋ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 17:26-27
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo