1
የሉቃስ ወንጌል 12:40
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።
Konpare
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:40
2
የሉቃስ ወንጌል 12:31
ዳሩ ግን መንግሥቱን ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:31
3
የሉቃስ ወንጌል 12:15
የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ አላቸው።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:15
4
የሉቃስ ወንጌል 12:34
መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:34
5
የሉቃስ ወንጌል 12:25
ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:25
6
የሉቃስ ወንጌል 12:22
ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ፦ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ለነፍሳችሁ በምትበሉት ወይም ለሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:22
7
የሉቃስ ወንጌል 12:7
ነገር ግን የእናንተ የራሳችሁ ጠጕር ሁሉ እንኳ የተቈጠረ ነው፤ እንግዲያስ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:7
8
የሉቃስ ወንጌል 12:32
አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:32
9
የሉቃስ ወንጌል 12:24
ቍራዎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም፥ ዕቃ ቤትም ወይም ጎተራ የላቸውም፥ እግዚአብሔርም ይመግባቸዋል፤ እናንተስ ከወፎች እንዴት ትበልጣላችሁ?
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:24
10
የሉቃስ ወንጌል 12:29
እናንተም የምትበሉትን የምትጠጡትንም አትፈልጉ፥ አታወላውሉም፤
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:29
11
የሉቃስ ወንጌል 12:28
እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን በሜዳ የሆነውን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት?
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:28
12
የሉቃስ ወንጌል 12:2
ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 12:2
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo