1
የሉቃስ ወንጌል 11:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠትን የምታውቁ ከሆነ፥ የሰማይ አባታችሁማ ለሚለምኑት መልካሙን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ እንዴት አብዝቶ ይሰጣቸው ይሆን?”
Konpare
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:13
2
የሉቃስ ወንጌል 11:9
እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችኋልም፤ ፈልጉ፥ ታገኛላችሁም፤ ደጅ ምቱ፥ ይከፈትላችኋልም።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:9
3
የሉቃስ ወንጌል 11:10
የሚለምን ሁሉ ይሰጠዋልና፤ የሚፈልግም ያገኛልና፤ ደጅ ለሚመታም ይከፈትለታልና።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:10
4
የሉቃስ ወንጌል 11:2
እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “በምትጸልዩበት ጊዜ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነ እንዲሁም በምድር ይሁን።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:2
5
የሉቃስ ወንጌል 11:4
እኛም የበደለንን ሁሉ ይቅር እንድንል በደላችንን ይቅር በለን፤ አቤቱ፥ ወደ ፈተና አታግባን፤ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ።”
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:4
6
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት ምግባችንን በየዕለቱ ስጠን።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:3
7
የሉቃስ ወንጌል 11:34
የሰውነትህ መብራት ዐይንህ ነው፤ ዐይንህ ብሩህ ከሆነ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ነው፤ ዐይንህ ታማሚ ቢሆን ግን፤ ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ነው።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:34
8
የሉቃስ ወንጌል 11:33
“በስውር ቦታ ወይም ከዕንቅብ በታች ሊያኖራት መብራትን የሚያበራ የለም፤ የሚመላለሱ ሁሉ ብርሃንን ያዩ ዘንድ በመቅረዝዋ ላይ ያኖራታል እንጂ።
Eksplore የሉቃስ ወንጌል 11:33
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo