1
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ናዳብና አቢሁ የተባሉት ሁለቱ የአሮን ልጆች እያንዳንዳቸው ጥናቸውን ወስደው፥ የእሳት ፍም ጭረው ጨመሩበት፤ በእርሱም ላይ ዕጣን አድርገው ወደ እግዚአብሔር አቀረቡ፤ ያን ዐይነት እሳት ያቀርቡ ዘንድ እግዚአብሔር ስላላዘዛቸው፤ ያ እሳቱ የተቀደሰ አልነበረም፤
Konpare
Eksplore ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3
ሙሴም አሮንን “እግዚአብሔር ‘በፊቴ ቀርቦ የሚያገለግለኝ ሁሉ ቅድስናዬን ያክብር፤ እኔም በሕዝቤ ፊት የተከበርኩ እሆናለሁ’ እያለ በተናገረበት ጊዜ ይህንኑ ማስጠንቀቁ ነበር” አለው። አሮንም መልስ ሳይሰጥ ዝም አለ።
Eksplore ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2
ከዚህም የተነሣ በድንገት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ እሳት ስለ በላቸው በእግዚአብሔር ፊት ሞቱ፤
Eksplore ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo