1
ኦሪት ዘጸአት 38:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የሚቃጠል መሥዋዕት መሠዊያ ከግራር እንጨት ሠራ፤ እርሱም አራት ማእዘን ሆኖ ሁለት ሜትር ከኻያ ሳንቲ ሜትር ርዝመት፥ ሁለት ሜትር ከኻያ ሳንቲ ሜትር ስፋት፥ አንድ ሜትር ከሠላሳ ሳንቲ ሜትር ቁመት ነበረው፤
Konpare
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 38:1
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo