1
የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በመልካም ጠባያቸው የተመሰገኑ፥ በመንፈስ ቅዱስና በጥበብ የተሞሉ ሰባት ሰዎችን ከመካከላችሁ ምረጡ፤ እነርሱን ለዚህ ኀላፊነት እንሾማቸዋለን። እኛ ግን በመጸለይና የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር እንተጋለን።”
Konpare
Eksplore የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
2
የሐዋርያት ሥራ 6:7
በዚህ ሁኔታ የእግዚአብሔር ቃል እየተስፋፋ ስለ ሄደ፥ በኢየሩሳሌም የአማኞች ቊጥር በጣም እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም እጅግ ብዙዎቹ አመኑ።
Eksplore የሐዋርያት ሥራ 6:7
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo