1
የሐዋርያት ሥራ 28:31
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የእግዚአብሔርንም መንግሥት በመስበክ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም ሳይከለክለው በድፍረት ያስተምር ነበር።
तुलना
खोजें የሐዋርያት ሥራ 28:31
2
የሐዋርያት ሥራ 28:5
ጳውሎስ ግን እባቡን ወደ እሳቱ አራግፎ ጣለውና ምንም ጒዳት ሳያገኘው ቀረ።
खोजें የሐዋርያት ሥራ 28:5
3
የሐዋርያት ሥራ 28:26-27
የተናገረውም ቃል ይህ ነው፦ ‘ወደዚህ ሕዝብ ሂድና መስማትስ ትሰማላችሁ፤ ግን አታስተውሉም፤ ማየትስ ታያላችሁ፤ ግን ልብ አታደርጉም በላቸው፤ የእነዚህ ሰዎች ልብ ደንድኖአል፤ ጆሮአቸውም ተጨፍኖአል፤ ዐይናቸውም ተዘግቶአል፤ እንዲህስ ባይሆን ኖሮ፥ በዐይናቸው አይተው፥ በጆሮአቸው ሰምተው፥ በልባቸውም አስተውለው፥ ወደ እኔ በተመለሱና እኔም በፈወስኩአቸው ነበር።’
खोजें የሐዋርያት ሥራ 28:26-27
होम
बाइबिल
योजनाएँ
वीडियो