ኦሪት ዘፍጥረት 27:38

ኦሪት ዘፍጥረት 27:38 አማ05

ዔሳውም “አባቴ ሆይ! ምርቃትህ አንዲት ብቻ ናትን? እባክህ እኔንም መርቀኝ” እያለ ድምፁን ከፍ አድርጎ አለቀሰ።