1
የሉቃስ ወንጌል 21:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ ስትጸልዩ ሁል ጊዜ ትጉ።
השווה
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:36
2
የሉቃስ ወንጌል 21:34
ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:34
3
የሉቃስ ወንጌል 21:19
በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:19
4
የሉቃስ ወንጌል 21:15
ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:15
5
የሉቃስ ወንጌል 21:33
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:33
6
የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
7
የሉቃስ ወንጌል 21:17
በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:17
8
የሉቃስ ወንጌል 21:11
ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይሆናል።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:11
9
የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
ጦርንና ሁከትንም በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ አስቀድሞ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም። በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
10
የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
11
የሉቃስ ወንጌል 21:10
በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:10
12
የሉቃስ ወንጌል 21:8
እንዲህም አለ፦ እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች፦ እኔ ነኝ፥ ዘመኑም ቀርቦአል እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እነርሱን ተከትላችሁ አትሂዱ።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 21:8
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו