1
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሁሉ ከእርሱ፥ በእርሱና ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱም ለዘለዓለም ክብር ምስጋና ይሁን። አሜን።
השווה
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለጠግነት፥ ጥበብና ዕውቀት እንዴት ጥልቅ ነው! ለመንገዱም ፍለጋ የለውም፤ ፍርዱንም የሚያውቀው የለም።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
“የእግዚአብሔርን ዐሳቡን ማን ያውቃል? ወይስ ማን ተማከረው?
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
እንዲሁም ዛሬ በዚህ ዘመን በጸጋ የተመረጡና በእግዚአብሔር ያመኑ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከጸደቁ ግን በሥራቸው አይደለማ፤ በሥራም የሚጸድቁ ከሆነ ጸጋ ጸጋ አይባልም።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
ከቅርንጫፎችዋ አንዳንዶቹ ቢሰበሩ የዱር ወይራ የሆንህ አንተን በእነርሱ ፋንታ ተከሉ፤ የእነርሱንም ሥርነት አገኘህ፤ እንደ እነርሱም ዘይት ሆንኽ። በቅርንጫፎች ላይ አትኵራ፤ ብትኰራ ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ አንተ ሥሩን የምትሸከመው አይደለም።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו