1
ኦሪት ዘፍጥረት 21:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን ጐበኛት፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት።
השווה
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 21:1
2
ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18
እግዚአብሔርም የሕፃኑን ጩኸት ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን እንዲህ ሲል ጠራት፥ “አጋር ሆይ፥ ምን ሆንሽ? እግዚአብሔር የልጅሽን ድምፅ ባለበት ስፍራ ሰምቶአልና አትፍሪ። ተነሺ፤ ልጅሽንም አንሺ፤ በእጅሽም አጽኚው፤ ትልቅ ሕዝብ አደርገዋለሁና።”
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18
3
ኦሪት ዘፍጥረት 21:2
ሣራም ፀነሰች፤ እግዚአብሔርም በተናገረው ወራት ለአብርሃም በእርጅናዋ ወንድ ልጅን ወለደችለት።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 21:2
4
ኦሪት ዘፍጥረት 21:6
ሣራም፥ “እግዚአብሔር ደስ አሰኘኝ፤ ይህን የሚሰማ ሁሉ በእኔ ምክንያት ደስ ይሰኛልና” አለች።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 21:6
5
ኦሪት ዘፍጥረት 21:12
እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፥ “ስለዚች አገልጋይህና ስለ ሕፃኑ አትዘን፤ ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ፤ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና።
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 21:12
6
ኦሪት ዘፍጥረት 21:13
የባሪያዪቱን ልጅ ደግሞ ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፤ ዘርህ ነውና።”
חקרו ኦሪት ዘፍጥረት 21:13
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו